አባሎቻችን

ፕሬዝዳንት

ሜሮን የሸዋሉል

የአአዩ በክሊኒካል ፋርማሲ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቅ የሆነችው ሜሮን አሁን ምርኩዝን በመስራችነት እና በፕሬዝዳንትነት እያገለገለች ትገኛለች።

ም/ፕሬዝዳንት

መልእክተ ዮሃንስ

የአአዩ በክሊኒካል ፋርማሲ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቅ የሆነችው መልእክተ ምርኩዝን በምክትል ፕሬዝዳንትነት እያገለገለች ትገኛለች፡፡

የዲጂታል ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር

አቤል የሸዋሉል

በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቅ እና የድህረ ገጽ/ግራፊክስ ዲዛይነር አቤል ምርኩዝን በዲጂታል ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተርነት ያገለግላል።

ፕሮጀክት ማኔጀር

ዶ/ር ሙኒር

በአአዩ የክሊኒካል ኦንኮሎጂ ረዳት ፕሮፌሰር ፣ መምህር እና በዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርሲቲ የጨረር ኦንኮሎጂ ባልደረባ የሆኑት ዶ/ር ሙኒር አብዛኛውን ህይወታቸውን ሌሎች ከካንሰር ጋር በሚያደርጉት ትግል በመርዳት አሳልፍዋል። ዶ/ር ሙኒር ምርኩዝን በፕሮጀክት ስራ አስኪያጅነት ያገለግላሉ።

የፈጠራ ዳይሬክተር

ናትናኤል ፍሬው

የታወቀ የፎቶግራፍ እና ቪዲዮ ባለሙያ እና የአአዩ በክሊኒካል ፋርማሲ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቅ የሆነው ናትናኤል በፈጠራ ጥበባት የዓመታት ልምድ ያለው ጎበዝ አርቲስት ነው። ምርኩዝን በፈጠራ ዳይሬክተርነት እያገለገለ ይገኛል፡፡

ኦፕሬሽን ማኔጀር

አቤኔዘር

የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ምሩቅ እና ሥራ ፈጣሪ፣ አቤኔዘር ምርኩዝን እንደ ኦፕሬሽንስ ማናጀር ሆኖ ያገለግላል ።

አላማችንን ለመደገፍ እና ለመሳተፍ ምልክቱን ይጫኑ

የእርስዎ አስተዋፅዖ መጠኑ ምንም ያህል ይሁን በሚያስፈልጋቸው የካንሰር ሕሙማን ሕይወት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።

Scroll to Top